Monday, September 4, 2017

My New App: The Amharic Calculator

   ካልኩሌተር: The Amharic Calculator- screenshot



ይህ የሂሳብ ማስሊያ (ካልኩሌተር) በገጹም ሆነ በይዘቱ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ እና ለመሰረታዊ የሂሳብ ስሌት ስራ እንከን የለሽ አገልግሎት ይሰጣል።  በተጨማሪም ይህ የስልክ-ቁስ (አፕ)፦

- 100% ነጻ እና ማስታወቂያ የሌለው
- ልዩ ኢትዮጵያዊ እሴትን የሚያሳይ ጠቃሚ የሂሳብ ማስሊያ ካልኩሌተር ነው
- የአማርኛ/ግዕዝ ቁጥሮች እና ምልክቶች በሁሉም ቁልፎች ላይ አለው
- የተሳሳተ የስሌት ትዕዛዝን የሚጠቁም የአማርኛ መልዕክት ይጽፋል
- በአግድሞሽ ሲቀመጥ የቀድሞ ስሌቶችን ውጤት የሚስታውስ የስሌት ታሪክ አምድ ያሳያል
- ከስር የቀድሞ ስሌት ውጤት ምን እንደነበር ጽፎ ያሳያል

በሉ በሞቴ በሳንቃው ደረቴ! አሁን ስልክዎ ላይ ጭነው ሞክሩት፤ አስተያየትዎንም ይጻፉ፤ ለሌሎችም ያሳውቁ።
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
This Amharic Calculator is an app with the following unique features:

- It is 100% FREE with NO ads!
- It is an Ethiopianized basic math calculator!
- It has Amharic/Geez numbers on each button!
- Error messages are displayed in Amharic and English!
- Landscape mode shows the previous results as history!
- Recent history is displayed in portrait mode!

Download it for free today!

Link: play.google.com/store/apps/details?id=com.abukatech.amhariccalculator